- አጋሪያን ምንም ያህል ቅርብ ዘመድና ምንም ያህል በጎ ስራ የሚሰሩ ቢሆኑ እንኳ ለነርሱ ምህረት መጠየቅ ክልክል መሆኑን እንረዳለን።
- አባቶችንና ትላልቆችን በስህተት ነገር መከተል ከጃሂሊያ (የድንቁርና ዘመን) ሰዎች ተግባር መሆኑን እንረዳለን።
- ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ያላቸው ምሉእ እዝነት እና ሰዎችን በመጣራትና በማቅናት ላይ የነበራቸውን ጉጉት እንረዳለን።
- የአቡ ጧሊብ መስለምን በሞገተ ላይ መልስ ነው።
- የስራ መለኪያው በፍፃሜው ነው።
- ጥቅምን ለማስገኘት ወይም ጉዳትን ለመከላከል በነቢዩም (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ይሁን በሌላ አካል ላይ መንጠልጠል ስህተት መሆኑን እንረዳለን።
- አውቆ፣ በእርግጠኝነትና አምኖበት "ላኢላሃ ኢለሏህ" ያለ ሰው እስልምና ውስጥ ገብቷል።
- መጥፎ ጓደኛና ሸረኛ ባልደረባ በሰው ልጅ ላይ የሚያደርሱትን ጉዳት እንረዳለን።
- የ"ላኢላሃ ኢለሏህ" ትርጉም: የጣኦት፣ የወሊዮች፣ የደጋጎች አምልኮን በመተው አላህን በአምልኮ መነጠል መሆኑንና አጋሪዎቹም ትርጉሙን ያውቁት እንደነበር እንረዳለን።
- አጋሪ በሽተኛ የመስለም ተስፋ ካለው ሊጠይቁት እንደሚፈቀድ እንረዳለን።
- ልብን ማቅናት አጋር በሌለው በአላህ እጅ ብቻ ያለ ነው። ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) የሚመሩት (ወህይን) በመጠቆም፣ በማስተማርና በማድረስ ነው።
-
- English - إنجليزي - English
- العربية - عربي - Arabic
- español - إسباني - Spanish
- português - برتغالي - Portuguese
- Français - فرنسي - French
- Русский - روسي - Russian
- اردو - أردو - Urdu
- Deutsch - ألماني - German
- Shqip - ألباني - Albanian
- বাংলা - بنغالي - Bengali
- ဗမာ - بورمي - Burmese
- bosanski - بوسني - Bosnian
- தமிழ் - تاميلي - Tamil
- ไทย - تايلندي - Thai
- සිංහල - سنهالي - Sinhala
- Kiswahili - سواحيلي - Swahili
- svenska - سويدي - Swedish
- Tiếng Việt - فيتنامي - Vietnamese
- മലയാളം - مليالم - Malayalam
- हिन्दी - هندي - Hindi
- Hausa - هوسا - Hausa
- Èdè Yorùbá - يوربا - Yoruba
- فارسی - فارسي - Persian
- Türkçe - تركي - Turkish
- 中文 - صيني - Chinese
- Bahasa Indonesia - إندونيسي - Indonesian
- Wikang Tagalog - فلبيني تجالوج - Tagalog
- پښتو - بشتو - Pashto
- አማርኛ - أمهري - Amharic
- ئۇيغۇرچە - أيغوري - Uyghur
- తెలుగు - تلقو - Telugu
- 日本語 - ياباني - Japanese
- Kurdî - كردي - Kurdish
- Nederlands - هولندي - Dutch
- čeština - تشيكي - Czech
- ગુજરાતી - غوجاراتية
- অসমীয়া - آسامي - Assamese
- azərbaycanca - أذري - Azerbaijani
- Ўзбек - أوزبكي - Uzbek
- български - بلغاري - Bulgarian
- română - روماني - Romanian
- Soomaali - صومالي - Somali
- тоҷикӣ - طاجيكي - Tajik
- Pulaar - فولاني - Fula
- magyar - هنجاري مجري - Hungarian
- ελληνικά - يوناني - Greek
- Кыргызча - قرغيزي - Кyrgyz
- नेपाली - نيبالي - Nepali
- italiano - إيطالي - Italian
- українська - أوكراني - Ukrainian
- afaan oromoo - أورومو - Oromoo
- ಕನ್ನಡ - كنادي - Kannada
- lietuvių - ليتواني - Lithuanian
- Malagasy - ملاغاشي - Malagasy
- Wollof - ولوف - Wolof
- Српски - صربي - Serbian
- Kinyarwanda - كينيارواندا - Kinyarwanda
- Akan - أكاني - Akan
- Mõõré - موري - Mõõré
- فارسی دری - دري